ክቡራን የስኩል ኦፍ ሰክሰስ እና የኢትዮ-ሀርቫርድ-ት/ቤት የተማሪ ወላጆች ተማሪዎች መምህራን እና የአከባቢው ማህበረሰብ በሙሉ; እንኳን ለ2013ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ. አመቱ የጤና የሰላም እና የፍቅር ይሁንላችሁ እያልን ይህ ወረርሽኝ ከአለማችን የምጠፋበትም ዓመት ይሁንልን! ክቡራን ወላጆች ት/ቤታችን ለ2013 ዓ.ም የሰለጠነ የት/ት አሰጣጥ ስልት በመከተል በጥቂት ተማሪ ትልቅ ለውጥ ለማስመዝገብ የተማሪ ምዝገባ በማካሄድ ላይ እንገኛለን!! እኛን መርጣችሁ እስካሁን ልጆቻችሁን እኛጋ ያስመዘገባችሁን ወላጆች ከልብ እያመሰገን ሌሎችም በግዜ በማስመዝገብ ያሉን ውስን የጥቂቶችን ቦታ እንድይዙ እንጠይቃለን:: በተለይ ነባር ተማሪዎቻችን በኮቭድ-ምክንያት ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ በግዜ ይመዝገቡ ዘንድ እናሳስባለን:: በተጨማሪም:- ት/ቤታችን ከመስከረም 04-2013 ጀምሮ የአካል-በአካል ት/ት እስክጀመር የonline ትምህርት መስጠት ስለምንጀምር የተመዝገባችሁ እና ለምትመዘገቡ በጊዜ የቴሌግራም ኮድ የምንልክላችሁ ይሆናል!::