ዛሬ ኢትዮ-ሀርቫርድ ት/ቤት 1200 ችግኞችን ተክለ፡፡

ዛሬ ኢትዮ-ሀርቫርድ ት/ቤት ስም 1200 ችግኞችን, ንግድ ባንክ ወጅ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት ተከልን. ለጤናማ አየር ፀባይ መኖር አሻራችንን አኖርን. ይህን ቦታ በሀላፊነት ለቀጣይ ግዜያት በሀላፊነት; በባለቤትነት, እንከባከባለን::