ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏
በዓሉ የሰላም : የፍቅር : የመተሳሰብ በዓል እንዲሆልን ምኞታችን ነው !!
ውድ የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን ስናከብር ፍጹም መዘናጋት የሌለብን የcovid_19 ቫይረስ በአሁኑ ሰዓት በሀገራችንም ሆነ በዓለም ደረጃ ስርጭቱ እየተስፋፋ ይገኛል ።
ስለዝህ ርቀታችንን በመጠበቅ : የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈ ጭምብል ማድረግ ሳንዘናጋ እንዲሁም የእጃችንን ንጽህና ሳሙና በመጠቀም በውሃ በመታጠብ አና የእጅ ማጽጃ ኬሚካል በአግባቡ በመጠቀም ራሳችንን እና ቤተሰቦቻችንን ከCovid_19 እንጠብቅ ።
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቃት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏